ከፍተኛ ሊግ| የየምድቦቹ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ውድድሩ ቅዳሜ ይጠናቀቃል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ (22ኛ ሳምንት) ሦስት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደው የየምድቡ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ቅዳሜ ይደረጋሉ ተብሏል። በምድብ

Read more

“ተጫዋቾች አንድ ዓይነት አላማ መያዛቸው ቡድኑ ስኬታማ እንዲሆን ረድቶታል” ጌቱ ኃይለማርያም – ሰበታ ከተማ

የከፍተኛ ሊጉ በተመሳሳይ ቀን ሦስቱንም ክለቦች ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲሸኝ ሰበታ ከተማም ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ ዋናው ሊግ ተመልሷል። በየዓመቱ

Read more

” በቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ የተጋነነ ነገር አናስብም” የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከተከታዩ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር በዕለት እሁድ ከሜዳው ውጪ ባደረገው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት

Read more

ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ

Read more