ከፍተኛ ሊግ | ወደ ፕሪምየር ሊግ ላደጉት ክለቦች ሽልማት ተበርክቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2011የውድድር ዘመን በየምድባቸው በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ለቡድኖቻቸው ሽልማት አበርክተዋል።

Read more

ከፍተኛ ሊግ| የየምድቦቹ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ውድድሩ ቅዳሜ ይጠናቀቃል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ (22ኛ ሳምንት) ሦስት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደው የየምድቡ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ቅዳሜ ይደረጋሉ ተብሏል። በምድብ

Read more

“ኅብረታችን በጣም የተለየ ነው “ብስራት ገበየሁ

ለመጀመርያ ጊዜ ከተመሰረተበት 1982 በኋላ በተለያዩ ጊዜያት ሲፈርስ እና በድጋሚ ሲቋቋም ቆይቶ በ2002 በአዲስ መልክ በድጋሚ የተመሰረተው ወልቂጤ ከተማ ባሳለፍነው

Read more

ከፍተኛ ሊግ ለ| ወልቂጤ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀል ድሬዳዋ ፖሊስ ወርዷል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ወሳኝ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዕሁድ ሲካሄዱ ከነገሌ አርሲ አቻ የተለያየው ወልቂጤ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል።

Read more