ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሌላኛው የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ቀን ከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማዎች ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው።

Read more

ወልቂጤ ከተማ ከቶጓዊው አጥቂ ጋር ሲለያይ ጋናዊ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

ወልቂጤ ከተማ ከቶጓዊው የፊት አጥቂ ጃኮ አራፋት ጋር ሲለያይ ጋናዊውን አማካይ አልሀሰን ኑሁን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት ፈፀመ፡፡ ቡድኑ በክረምቱ ራሱን

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወልቂጤ ከተማ

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት

Read more

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች ተፈትነው ነጥብ ለመጋራት ተገደዋል። ባለሜዳዎቹ ኢትዮጵያ ቡናዎች

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

13ኛ ሳምንት የማሳረጊያ መርሐግብር የሆነውና ተከታታይ ሽንፈቶችን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ከሰሞኑ ተከታታይ ድል እያስመዘገበ የሚገኘውን ወልቂጤ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታን በተከታዩ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ 2-0 ባህርዳር ከተማ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከ ባህር ዳር ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 2-0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም

Read more

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሠራተኞቹ የጣና ሞገዶቹን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል አስመዝግበው ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ባለሜዳዎቹ

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል።  በሊጉ 10ኛ ደረጃ

Read more
error: