ከነዓን ማርክነህ የዲዲዬ ጎሜስን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ጊኒ ይጓዛል

ከነዓን ማርክነህ በጊኒ የተጫወተ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ቻምፒዮኑ ሆሮያ ክለብን ለመቀላቀል በቅርቡ ወደ ጊኒ ያቀናል። የጊኒው ሆሮያ ክለብ አሰልጣኝ ዲዲዬ

Read more

አዳማ ከተማዎች አሸናፊ በቀለን ለመቅጠር ወስነዋል

አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር ወስነዋል። የአሰልጣኙ ምላሽም ይጠበቃል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት አሰልጣኝ ለመቅጠር ከወዲሁ ስራዎች በመጀመር

Read more

ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው ለሚገኝ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል

የአዳማ ከተማው አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው መተሐራ (መርቲ) ፋብሪካ ለሚገኝ ታርጌት ለተሰኝ የእግር ኳስ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በትውልድ

Read more
error: Content is protected !!