ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ

Read more

የሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ሁለት አሳድጓል

ረቡዕ መስከረም 09 2011 ወደ አንደኛው ዲቪዚዮን ከፍ ያለው አርባምንጭ አራት አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል። ሁለት ተጫዋቾችን በማሳደግ የነባሮችንም ውልም አድሷል።

Read more

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ በመቀላቀል ጀምሯል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን አሰልጣኝ አድርጎ ለአንድ ዓመት በመቅጠር በወረደበት ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ አላማን የያዘው አርባምንጭ ከተማ አራት አዳዲስ

Read more

የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን

የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ ይሸኛል። ወልዲያን ተከትለው ከሀገሪቱ

Read more

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ስታዲየም የተካሄደው የተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና አርባ ምንጭ ከተማ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ አናት

Read more