የትግራይ ዋንጫ | ምዓም አናብስት ደደቢትን ረምርመዋል

ዛሬ ከተካሄዱት ሁለት የትግራይ ዋንጫ ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና አስቀድመው ከምድብ መሠናበታቸውን ያረጋገጡት የደደቢትና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በመቐለ 5-1 አሸናፊነት

Read more

የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች ደደቢትን አሸንፈዋል

የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወላይታ ድቻ ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። አሰልቺ እንቅስቃሴ የታየበት እና በሙከራዎች ያልታጀበው ይህ ጨዋታ

Read more

ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ከተማ የምድቡን መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል

የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ሲጀምር በደደቢት እና አክሱም ከተማ መካከል የተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ በአክሱም ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። በተመጣጣኝ ፉክክር የጀመረው

Read more

ደደቢት ሁለት ተስፈኛ ወጣቶች ሲያስፈርም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥቷል

ከአንድ ሳምንት በፊት የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምረው ስድስት የሚደርሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች ባለፉት ዓመታት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረጉት ቃልኪዳን

Read more
error: