የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 

በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን

Read more

ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ሳምንታት የሜዳ ጨዋታዎቹን ሐረር ላይ ያደርጋል

በአንጋፋው የድሬዳዋ ስታድየም የሜዳውን ጨዋታዎች የሚያደርገው ድሬዳዋ ከተማ በእድሳት አለመጠናቀቅ ምክንያት የመጀመርያዎቹ የሜዳው ጨዋታዎቹን ሐረር ላይ እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል።  ኢትዮጵያ

Read more

ሴቶች ዝውውር| ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈፀም በህዳር ወር ለሚጀመረው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ነባር

Read more