ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር ስር የተለያዩ ለውጦችን እያደረገ

Read more

“ በክለባችን ተጫውተው ያሳለፉ ውድ ልጆቻችን ወደ ክለባቸው እንዲመለሱ አድርገናል “ አቶ ኢሳይያስ ደንድር

በ1953 የተመሰረተው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ በሀገሪቱ ስፖርት ላይ የጎላ አሻራቸውን ማስቀመጥ ከቻሉ ታሪካዊ ክለቦች መካከል አንዱ ነው፡፡ በተለይ በእግር

Read more

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁሉም እርከን ለሚገኙ ቡድኖቹ አዳዲስ አሰልጣኞችን ሾሟል

ወደ ከፍተኛው ሊግ የወረደው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኞችን እና ቴክኒክ ዳይሪክተሮችን በመምረጥ እስከ ነገ ድረስ ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳስቧል። በሁለቱም ፆታዎች በውድድር

Read more

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መንታ መንገድ ላይ ቆሟል

09፡00 ላይ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም የጀመረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በኤሌክትሪክ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሆኖም የዓዲግራቱ ጨዋታ

Read more

የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን

የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ ይሸኛል። ወልዲያን ተከትለው ከሀገሪቱ

Read more

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ወደ 3ኛ ከፍ ሲል ኢትዮ ኤሌክትሪክ አደጋ ውስጥ ገብቷል

በሊጉ 29ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መቐለ ከተማ በጋቶች ፓኖም የዘገየች ብቸኛ ጎል ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸንፏል። በሜዳቸው የአመቱን የመጨረሻ ጨዋታ ያደረጉት

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። በደረጃ ሰንጠረዡ አናት

Read more

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ድል አግኝቷል

በአዲስ አበባ ስታድየም በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ የ28ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከተማን አገናኝቶ በባለሜዳዎቹ 4-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

Read more