ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በእጁ የገባውን ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ አሳልፎ ሰጥቷል

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሲመራ ቢቆይም በ89ኛው ደቂቃ እዮብ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የአምስተኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ እና ትናንት ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ነገ በአራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል። በሐረር ፣ ሀዋሳ ፣

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

ከዛሬዎቹ የፕሪምየት ሊጉ ጨዋታዎች መካከል ጎንደር ላይ በፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተደረገው  ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞችም

Read more

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። የዕለቱ ተጋጣሚዎች

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ትላንት በተደረገ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን እንዲህ ቃኝተናቸዋል፡፡ ፋሲል ከነማ

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 FT ደደቢት 0-2 ኢት. ቡና FT ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ ቅዳሜ ጥቅምት 24 ቀን

Read more