ሪፖርት | ውጤታማ ቅያሪዎች ለኢትዮጵያ ቡና ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አስገኝተዋል 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር አጋናኝቶ ቡና ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻዎቹ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 8 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የዛሬው ዳሰሳችንም ትኩረቱን በነዚሁ ጨዋታዎች ላይ አድርጓል።

Read more

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አሸናፊነት በአርባምንጭ ተገትቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የተላቀቀበትን ድል

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ19ኛ ሳምንት የሚያዚያ 3 ጨዋታዎች – ክፍል 2

በአርባምንጭ ፣ ወልዲያ እና ዓዲግራት ከተማዎች የሚደረጉት ሶስት የ19ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን ሁለተኛ ክፍል ትኩረቶች ሆነዋል። አርባምንጭ

Read more

” በቦታ ለውጡ ደስተኛ ነኝ” የኢትዮጵያ ቡናው ወጣት ኃይሌ ገብረትንሳይ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ጎልተው መውጣት የቻሉ እና ተስፋ የተጣለባቸው ተጫዋቾችን እያስተዋወቅናችሁ እንገኛለን። በዚህ ሳምንት ፅሁፋችንም በመጋቢት ወር በተካሄደው የህዳሴው

Read more

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሽቅብ መውጣቱን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ስታድየም በዕለቱ በሁለተኛነት ያስተናገደው የመከላከያ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በእያሱ ታምሩ እና ሳሙኤል ሳኑሚ ጎሎች ቡናን ባለድል በማድረግ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች – ክፍል 1

ነገ መጋቢት 26 የሊጉ 18ኛ ሳምንት ሁሉም ጨዋታዎች እንዲካሄዱ ታስቦ የነበረ ቢሆንም የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻን የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ

Read more

ሪፖርት |ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሀከል 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በባፕቲስቴ ፋዬ የመጨረሻ ደቂቃ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 17ኛ ሳምንት የመጋቢት 21 ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትናንት ከተደረጉት አምስት ጨዋታዎች በተጨማሪ ዛሬ ቀሪዎቹን ሶስት ጨዋታዎች ያስተናግዳል። ሶዶ እና አዲስ አበባ ላይ

Read more