ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በግብ ተንበሽብሾ ዳግም ሁለተኛነቱን ተረክቧል

የ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ሲደረግ ፋሲል ከነማ በአራት ግቦች መከላከያን ጣር ውስጥ በመክተት ድል አድርጎ ደረጃውን

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ፋሲል ከነማ

የ21ኛው ሳምንት ማሳረጊያ እንደሚሆን የሚጠበቀው የጦሩ እና የዐፄዎቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ነገ አዲስ አበባ ላይ ዘግየት ብሎ በ10፡00 የሚጀምረው ጨዋታ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎዎች ወደ መሪዎቹ የሚያስጠጋቸውን ድል አስመዘገቡ

ወልዋሎ ሪችሞንድ አዶንጎ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መከላከያን አሸንፎ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋውን ድል አስመዝግቧል። ባለሜዳዎቹ ባለፈው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን ካሸነፈው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ መከላከያ

የ20ኛው ሳምንት የመጀመሪያ የሆነውን የወልዋሎ እና መከላከያ ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። በትግራይ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ ወልዋሎ ዓ /ዩ መከላከያን የሚያስተናግድበት

Read more

ሪፖርት | ደደቢት ተስፋውን ሲያለመልም መከላከያ ወደ አደጋው ቀርቧል

በመዲናዋ በተደረገው የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት በመድሀኔ ብርሀኔ ሁለት ግቦች መከላከያን በመርታት ቀጣይ ጨዋታዎችን በተስፋ መመልከት ጀምሯል። 11፡00 ላይ በአዲስ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መከላከያ

ነገ ከሚደረጉ ሰባት ጨዋታዎች መካከል የድሬዳዋ እና የመከላከያ ጨዋታ የመጀመሪያው የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአንድ ነጥብ ልዩነት በሊጉ ሰንጠረዥ የታችኛው

Read more