ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | 22ኛ ሳምንት የሚያዚያ 20 ጨዋታዎች

ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ነገ በይርጋለም ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች የሚቀጥል ይሆናል። እኛም እንደተለመደው

Read more

ሪፖርት | ፍፁም ገ/ማርያም እና መከላከያ የሀዋሳን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ ገትተውታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ የ4 – 0 ሽንፈት ሲያስተናግድ ፍፁም ገ/ማርያም በጦሩ መለያ የመጀመሪያ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 14 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

ትላንት በአንድ ጨዋታ የጀመረው የሊጉ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጉበታል። በሰበታ ፣ ሀዋሳ ፣ ጅማ እና አዳማ ላይ የሚከናወኑትን

Read more

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በሜዳው አይበገሬነቱን አስቀጥሏል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠበቂው መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አስተናግዶ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች በመታገዝ 2-1 አሸንፎ

Read more

ሪፖርት | መጨረሻው ባላማረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት ሶዶ ላይ 1-1 ውጤት የተመዘገበበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በመልካም ሁኔታ ቢጀምርም በመጨረሻ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

ትናንት ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ ሶዶ ላይ አንድ ጨዋታ ይስተናገድበታል። የዛሬው ዳሰሳችን ትኩረትም የሄው ብቸኛ

Read more

ሪፖርት | የፍቅረየሱስ ድንቅ ግብ ለሀዋሳ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ሀዋሳ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 በማሸነፍ ሶስት ነጥብ

Read more