ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ስሑል ሽረ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች ሁለት ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በትግል ላይ ያሉ ቡድኖችን የሚያገናኘውን ተጠባቂው ጨዋታ የዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት አድርገነዋል። በሁለተኛው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ሃዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሜዳቻው ውጪ ማሸነፍ ተስኗቸው

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ወላይታ ድቻ

ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የአሰልጣኞች ጨዋታ ነበር ጨዋታው” አሸናፊ በቀለ ስለ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል

ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜው አገኝቷል። ወልዋሎዎች በፋሲል ሽንፈት ከገጠመው ቡድናቸው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የፋሲል እና ጅማ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም የሚደረገው ጨዋታ የአምናውን ቻምፒዮን እና የዘንድሮውን የዋንጫ ተፎካካሪ የሚያገናኝ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የድሬዳዋ እና አዳማን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንደሚከተለው አንስተናል። ድሬዳዋ ላይ ሁለቱን ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ ለመጠጋት የሚደረግ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የዛሬው የመከላከያ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።

Read more

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል

በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ በግንባር በተቆጠሩ ጎሎች በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። መከላከያ አዳማ ላይ ነጥብ ከተጋራበት

Read more