“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተስፈኛ አብርሐም ጌታቸው

በቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለው አብርሐም ጌታቸው የዛሬው ተስፈኛ አምዳችን እንግዳ ነው። በኪነጥበቡ ካልሆነ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ውይይት አካሄደ

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ

Read more

ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው? ኳስሜዳ ካፈራቻቸው ፈርጦች አንዱ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ አክብሮ ለተጫዋቾች እና ሠራተኞቹ የደሞዝ ክፍያ እንደሚፈፅም አስታወቀ

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት ውድድሮች መሠረዛቸውን ተከትሎ ክለቦች የተጫዋቾቻቸውን ውል አክብረው ተገቢውን ደሞዝ እንዲፈፅሙ የሊግ ኩባንያው ማሳወቁ ይታወቃል። ለዚህ ምላሽ የሰጠው

Read more

የቀድሞ እና የአሁኖቹ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች የቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ

የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ማኅበር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የቀድሞ እና የአሁኖቹ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ከፍተኛ ወጪ የሚያወጣ ቁሳቁስ ልገሳ አድርገዋል። የኮሮና ቫይረስ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶቹ ጋር በመሆን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የሚረዳ ድጋፍ ሊያደርግ ነው

በአሁኑ ወቅት በእጅጉኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ የዓለም ህዝብ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመካለከል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአጋር ድርጅቶቹ

Read more

ዘሪሁን ሸንገታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት እና ታዳጊ ቡድኖች አሰልጣኝነት ተመድበዋል

ባለፈው ሳምንት የዋናው ቡድን አሰልጣኞችን ከቦታቸው ያነሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝነት ሲሰሩ የቆዩት ዘሪሁን ሸንገታን ከ20 ዓመት እና 17 ዓመት

Read more
error: