ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የዕሁድ ጨዋታዎች

ባህር ዳር ፣ አዳማ እና አዲስ አበባ ላይ በሚደረጉትን የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የዛሬው የመከላከያ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።

Read more

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል

በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ጨዋታ በግንባር በተቆጠሩ ጎሎች በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። መከላከያ አዳማ ላይ ነጥብ ከተጋራበት

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የጦሩ እና የፈረሰኞቹን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከትለው አንስተናቸዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በተመሳሳይ ያለግብ በአቻ ውጤት ጨዋታዎቻቸውን ያጠናቀቁት መከላከያ እና ቅዱስ

Read more

ሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ በየሀገራቸው የመጀመርያ የተጫዋቾች ዝርዝር

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ደቡብ ፖሊስ

በአዲስ አበባ ስታድየም ከ10፡00 ጀምሮ የተከናወነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች እንዲህ ብለዋል። “ክለቡን

Read more

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የ24ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደቡብ ፖሊስ መካከል ተከናውኖ ያለግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ከተጠቀመበት የመጀመሪያ አሰላለፍ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ደቡብ ፖሊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ስታድየም ገድ ያልተለየው ደቡብ ፖሊስን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች ልናነሳ ወደናል።  የ24ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ

Read more