የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ወላይታ ድቻ

ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የአሰልጣኞች ጨዋታ ነበር ጨዋታው” አሸናፊ በቀለ ስለ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል

ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜው አገኝቷል። ወልዋሎዎች በፋሲል ሽንፈት ከገጠመው ቡድናቸው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሳሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወላይታ ድቻ

በነገው ዕለት በትግራይ ስቴድየም ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኝውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ጨዋታዎች በወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ጉዳት እና በሥነምግባር ጉድለት

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

በድሬዳዋ እና ድቻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። በድሬዳዋ ስታድየም የሚደረገው ይህ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ በተለይም ደግሞ ወላይታ ድቻ ከወራጅ ቀጠናው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ

የወላይታ ድቻ እና መከላከያን ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። መከላከያ በወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ በስድስት ነጥብ የሚበልጠው ወላይታ ድቻን ነገ በሶዶ ስታድየም

Read more