ሪፖርት | መከላከያ ከወራጅ ቀጠናው የራቀበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ላይ መከላከያ መውረዱን ያረጋገጠው ወልዲያን አስተናግዶ ሁለት ለምንም በሆነ ውጤት

Read more

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በወልዲያ መውረድ ዙርያ ይናገራሉ

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ ይታወሳል። ቡድኑን ከ23ኛ ሳምንት

Read more

ሪፖርት | ጅማ መሪነቱን ሲያስቀጥል ወልዲያ የከፍተኛ ሊግ በር ላይ ቆሟል

ረፋድ 4፡00 ላይ ወልዲያን ከጃማ አባ ጅፋር ያገናኘው የ27ኛው ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም የመጀመሪያ ጨዋታ በአባ ጅፋር 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

Read more

ፕሪምየር ሊግ | የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ከነገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚስተናገዱት ሁለት ጨዋታዎች የዛሬው ቅድመ ዳሰሳ የክፍል አንድ ትኩረቶቻችን ሆነዋል። ወልዲያ

Read more

“ስለ እኔ አመለካከቱ የተቀየረውን የስፖርት ቤተሰብ በሙሉ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ” ብሩክ ቃልቦሬ

ወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ በተፈጠረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለት ዋነኛ መንስኤ ናቸው ተብለው ቅጣት ከተላለፈባቸው መካከል አንዱ የሆነው አማካዩ

Read more