የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ወልዋሎ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ አምስተኛ ደረጃን ያጠናቀቀው ወልዋሎ

Read more

ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ ሚልኪያስ አንዱ ነው። መቐለን

Read more

ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ እና የአስተዳደር ሹመቶች አከናውኗል።

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 3 – 3 ወልቂጤ

ዓዲግራት ላይ የተደረገውና 3-3 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ተከትሎ የወልቂጤው ደግአረገ ይግዛውን አስተያየት ስናካትት በወልዋሎ በኩል አስተያየታቸውን ማካተት አልቻልንም። “አሸንፈን የምንወጣበት ዕድሎችም

Read more
error: