አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል

አዲሱ የዋልያዎቹ አለቃ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ጨዋታዎች ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። ዛሬ እኩለ ቀን አሠልጣኝ ገብረመድህን…

የዋልያዎቹ የማጣሪያ ጨዋታዎች የት ይደረጋሉ ?

በ 2026 የዓለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሦስት ቀናት ልዩነት ሁለት የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ምን ሊሆን ይችላል ?

የሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ እየሆነ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፌዴሬሽኑ ምን አስቧል ? ባሳለፍነው…

የዋልያዎቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዋና አሰልጣኙ…

የግብፅ ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “በወዳጅነት ጨዋታ ብናገባም በነጥብ ጨዋታዎች ሙከራ እናደርግ ነበር.. 👉 “በግብፅ ተፈርቶ የነበረውን በብዙ ጎል የመቆጠር…

ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዟቸውን በሽንፈት ደምድመዋል

በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ግብፅን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1-0 ተሸንፏል። በመጪው ጥር…

የዋልያዎቹን እና የፈርኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ነገ የሚደረገውን የግብፅ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ…

ከግብፅ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “ለአንዱ አሰልጣኝ ኮከብ የሆነ ለእኔ ኮከብ ላይሆን ይችላል 👉 “የእኔን ቆይታ በውጤት ላይ የተመሰረተ አይደለም…

ሽመልስ በቀለ ብሔራዊ ቡድኑን መቼ ይቀላቀላል ?

የዋልያዎቹ አንበል ሽመልስ በቀለ መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ታውቋል። የፊታችን ጳጉሜ አራት ከግብፅ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ…

የመስመር አጥቂው ከብሔራዊ ቡድን ውጭ ሆኗል

ከግብፅ አቻው ጋር ለሚደረግ ጨዋታ በዝግጅት ላይ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ውስጥ የመስመር አጥቂው ከስብስብ ውጭ…