አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በሽረ እንዳሥላሴ የሚገኙ አካዳሚዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ ሆነው ከተመረጡበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ ክልሎች በመሄድ የታዳጊ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ የሚገኙት አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በትናትናው ዕለት

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ማሊ

በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ማጣርያ ማሊን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን 1-1 ከተለያየ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል።

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር አዲስ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

አርባ ስምንት ደቂቃዎችን ዘግይቶ በጀመረው ፕሮግራም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንን እና ዋሊያ ቢራ አክስዮን ማህበርን ወክለው የኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌደሬሽን

Read more

የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከጊዜ ጋር ግብግብ ገጥሟል

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የማሊ ከ23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሰርዞ ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘ፡፡ ከኢትዮጵያ ጋር የሚደረገውን የማጣሪያ ጨዋታ

Read more

አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ወደ ሞሮኮ ያመራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና የአሰልጣኞች ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ለሚደረገው የኢንትራክተሮች ኢንስትራክተርነት ከፍተኛ ስልጠና ወደ ሞሮኮ

Read more

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች እና የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጋር ውይይት አደረጉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን በምን መልኩ መጠናከር እንዳለበት እና ላሉበት ፈርጀ ብዙ ችግሮች የመፍትሄ ሃሳቦች ይነሱበታል ተብሎ የታመነበት አሰልጣኞች እና

Read more

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በጅማ የሚገኙ የታዳጊ ማሰልጠኛዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የታዳጊዎች ማሰልጠኛዎች ላይ የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል በጅማ ከተማ የእግርኳስ

Read more