ኢትዮጵያ ከጋና ለምታደርገው ጨዋታ ዝግጅት 23 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የማጣርያ ጨዋታዎች በኅዳር ወር ሲቀጥሉ ኢትዮጵያ በ4ኛ የምድብ ጨዋታዋ ኅዳር 9 ጋናን በአዲስ

Read more

በዋልያዎቹ ምክንያት ሁለት የሊግ ጨዋታዎች አይካሄዱም

በፕሪምየር ሊጉ ጥቅምት 30 እንደሚደረጉ ይጠበቁ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ በዋልያዎቹ የዝግጅት ጊዜ ምክንያት ተዘዋወረዋል። የአንደኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎችን በማስተናገድ

Read more

ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ ጋናን በአዲስ አበባ ስታዲየም ትገጥማለች

በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ በማጣሪያ ላይ ተካፋይ እየሆነች የምትገኘው ኢትዮጵያ በምድቡ አምስተኛ ጨዋታ ጋናን ትገጥማለች። ዋሊያዎቹ የደበዘዘ የማለፍ

Read more

ዋልያዎቹ ወደ ሐገር ቤት ሲመለሱ የሥዩም አባተን ቤተሰቦችም አፅናንተዋል

እሁድ በአራተኛ የምድብ ጨዋታ በኬንያ ከጨዋታ ብልጫ ጋር የ3-0 ሽንፈት በማስተናገድ ዳግመኛ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ዕድላቸውን አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት

Read more

ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ በኬንያ ተሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋዋን አመንምናለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት የምትገኘው ኢትዮጵያ የምድቡን 4ኛ ጨዋታ በናይሮቢ ካሳራኒ ስታድየም አከናውና 3-0 በሆነ ውጤት በመሸነፍ ወደ አፍሪካ

Read more