“ወደፊት በቋሚነት ለሀገሬ መጫወት እፈልጋለሁ” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ጆርጅ ደስታ

ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በወልቂጤ ከተማ የሚገኘው ግብ ጠባቂው ጆርጅ ደስታ በዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ላይ ተመልክተነዋል፡፡ ተወልዶ ያደገው ባቱ(ዝዋይ) ከተማ ነው፡፡

Read more

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በሚል ርዕስ በተጨማሪም ሌሎች ሀሳቦችን ያዘለ የቪዲዮ ኮንፈረንስ በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ አማካኝነት ከፕሪምየር ሊግ

Read more

“የካዛብላንካው ድራማዊ ምሽት” ትውስታ በደሳለኝ ገብረጊዮርጊስ አንደበት

በቀደመ ዘመን ከሀገር ወጥቶ መጥፋት በተለመደበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ሞሮኮ ተጉዞ ድራማዊ ክስተት ስላስተናገደው

Read more

” … በሁለት አካላት የተሰበሰበ ገንዘብ ስለሆነ በደንብ ማጣራት ይፈልጋል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

የ2012 የውድድር ዘመን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ሙሉ በሙሉ ውድድሮች መሠረዛቸውን ተከትሎ ክለቦች እያቀረቡ ስለሚገኘው ጥያቄ ዙርያ የሊግ ኩባንያው ሰብሳቢ ምላሽ

Read more

ወላይታ ድቻ ለፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ጥያቄ አቀረበ

” አገልግሎት ያላገኘሁበትና አስቀድሞ የከፈልኩት ክፍያ ይመለስልኝ” ሲል ወላይታ ድቻ ለሊግ አክስዮን ምኅበሩ ጥያቄውን በደብዳቤ አቅርቧል። በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት

Read more
error: