ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አነሳ

መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ለመጀመርያ ጊዜ አንስቷል። በፌዴሬሽኑ ምክትል

Read more

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በማሸነፍ ዓመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛው ሳምንት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በመርታት ሊጉን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡ በመጨረሻው ሳምንት ቻምፒዮኑን ከሚለዩ

Read more

ሪፖርት | ሀዋሳ ደደቢትን በሰፊ ግብ በመርታት ዓመቱን በድል አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሳምንት ደደቢትን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 5-2 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቦ ዓመቱን ደምድሟል፡፡ ዛሬ ረፋድ

Read more

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ ወደ ከፍተኛ ሊግ መመለሱን ሲያረጋግጥ ወላይታ ድቻ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፓሊስ በሜዳው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር 1-1 ተለያይቶ በመጣበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ

Read more

ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ ለዋንጫው በሚያደርገው ፉክክር ቀጥሏል

ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-1በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያለውን የአንድ ነጥብ ርቀት አስጠብቆ ወደ መጨረሻው ሳምንት አምርቷል። በባለሜዳዎቹ ደደቢቶች ሙሉ ብልጫ የጀመረው ጨዋታው

Read more

ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋርን በሜዳው ያለመሸነፍ ግስጋሴ ገትቷል

በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የጅማ አባ ጅፋር በሜዳ ያለመሸነፍ ግስጋሴን 2-1 በማሸነፍ ገትቷል፡፡ ጅማ አባ ጅፋሮች በ26ኛ

Read more