ሪፖርት| መቐለ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ነጥብ ሲያሳካ ሆሳዕና የመውረድ አደጋ ተጋርጦበታል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን ያስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና 1-0

Read more

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ላይ ሀዋሳን የገጠመው ድሬዳዋ 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ወሳኝ ሦስት ነጥብ

Read more

ሪፖርት | ወልቂጤዎች አስደናቂ ድልን በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጁ

በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወልቂጤን ያስተናገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ያልተጠበቀ የ1-0 ሽንፈትን አስተናግደው

Read more

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረ ላይ የግብ ናዳ በማውረድ ዙሩን በድል ከፍቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን የገጠመው ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሐት-ትሪክ

Read more

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ አዳማን በማሸነፍ ሊጉን በጊዜያዊነት መምራት ጀምሯል

አንድ ጨዋታ በሜዳቸው እንዳይጫወቱ ቅጣት የተላለፈባቸው ፋሲል ከነማዎች አዳማ ከተማን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ጋብዘው 1-0 አሸንፈዋል። ፋሲል ከነማዎች በአንደኛ

Read more

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጫውቶ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሜዳው በተመለሰበት ጨዋታ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

ስድስት ግቦች በታዩበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል። ከጨዋታው መጀመር በፊት ወልዋሎዎች ከዓመት በላይ

Read more

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች ከፋሲል ላይ ወስዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛው ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ፋሲል ከነማን አስናግዶ ሁለት ለዜሮ ከመመራት ተነስቶ 3ለ2 በመርታት ወሳኝ

Read more

ሪፖርት | የደጋፊዎች ግጭት ጥላ ባጠላበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዙሩን በድል ደምድሟል

15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ሲያሸንፍ

Read more
error: