የሎዛ አበራ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል

ሎዛ አበራ የምትገኝበት የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ በሴቶች እግርኳስ ትልቁ መድረክ ላይ መሳተፉ ተረጋግጧል። የማልታ እግር ኳስ ፌደሬሽን በስሩ የሚያካሂዳቸው ውድድሮች

Read more

በደቡብ ኢትዮጵያ ተጀምሮ በአሜሪካ ካንሳስ የቀጠለው የታዳጊው የእግር ኳስ ጅማሮ

በስፖርቲንግ ካንሳስ ሲቲ አካዳሚ ውስጥ የሚገኘው ናቲ ክላርክ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጣበትን አጋጣሚ በመንተራስ ስለታዳጊው ጥቂት ልንላችሁ ወደናል።   

Read more

ሎዛ አበራ በዛሬ ምሽት ጨዋታ ግቦች አስቆጥራለች

ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራዎች የቅርብ ተፎካካሪያቸውን ረተዋል። የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዓለማቀፍ ጨዋታዎች ዕረፍት መልስ ሲጀመር

Read more

ግብጻዊው የተጫዋቾች ወኪል የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ለመስራት አቅዷል

ከኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ወኪል ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ግብፅ ክለቦች ላደረጓቸው ዝውውሮችም ወሳኙን

Read more
error: