ምዓም አናብስት ቡርኪና ፋሷዊ አማካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ፕሪምየር ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ሙሳ ዳኦን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በክረምቱ ከቡድናቸው ጋር ለሳምንታት ልምምድ ሰርቶ በጥቅማ ጥቅም

Read more

ግብጻዊው የተጫዋቾች ወኪል የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ለመስራት አቅዷል

ከኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ወኪል ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ግብፅ ክለቦች ላደረጓቸው ዝውውሮችም ወሳኙን

Read more

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከዛሬ ጀምሮ ይከፈት ይሆን?

የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ተጫዋቾች የውድድር ዘመን አጋማሽ (የጥር የዝውውር መስኮት) አስቀድሞ በተገለፀው መሠረት ዛሬ ስለመከፈቱ አጠራጥሯል። ከዚህ ቀደም በተለምዶ

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ

ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት የውጪ ሀገር ተጫዋቾች መካከል

Read more

ከፍተኛ ሊግ | አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዲያ አምርቷል፡፡ ከሙገር ሲሚንቶ የተገኘውና ለረጅም ዓመታት እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣

Read more

የጅማ አባጅፋር የውጭ ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል

ጅማ አባጅፋር ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ያስፈረማቸው የሦስቱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ጅማ አባጅፋርን ዘንድሮ የተቀላቀሉትና የና

Read more

ሴቶች ዝውውር | አዲስ አበባ ከተማ በአዲስ መልኩ ቡድኑን አዋቅሯል

የመፍረስ አደጋ ተጋርጦበት ዳግም ያንሰራራው አዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ ከሾመ በኋላ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሀያ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ

Read more
error: