ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው? ኳስሜዳ ካፈራቻቸው ፈርጦች አንዱ

Read more

“የኢትዮዽያ እግርኳስን ታሪክ የቀየረ ወርቃማው ጎል” ትውስታ በሳላዲን ሰዒድ አንደበት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተቀላቀለበትን ወሳኝ ጎል ያስቆጠረው ሳላዲን ሰዒድ የትውስታ አምዳችን የዛሬ እንግዳ ነው።

Read more

የሁለት የአፍሪካ ዋንጫዎች ወግ – በኤርሚያስ ብርሀነ

የዛሬ ስምንት ዓመት ገደማ ብሄራዊ ቡድናችን ደቡብ አፍሪካ ላይ ተዘጋጅቶ ለነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ሲያልፍ ተደጋግሞ ሲሰማ የነበረው ንግግር “ሃገራችን- ኢትዮጵያ

Read more

“የፊርማ ገንዘብ እና ቅዥቱ… የአሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ የማሸነፍ ፍላጎት” ትውስታ በመስፍን አህመድ (ጢቃሶ)

በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ትልቅ ሥም ካላቸው አሰልጣኞች መካከል አሥራት ኃይሌ አንዱ ናቸው። ከውጤታማነታቸው በተጨማሪ ቁጣ የተቀላቀለበት ቆፍጣና የተጫዋቾች አመራር ዘይቤያቸው

Read more

“በመንግሥት ለውጥ ምክንያት በ17ኛው ሳምንት የተሰረዘው ውድድር…” ትውስታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) አንደበት

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የ2012 አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እንዲሰረዙ ዛሬ መወሰኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በ1983 በመንግሥት ለውጥ ምክንያት ስለተሠረዘው ውድድር

Read more
error: