“በእግር ኳስ ስኬት በዋንጫ አይመዘንም፤ በተከታታይ ጥሩ ውጤት ማምጣቴ ግን ትልቅ ደስታ ፈጥሮልኛል” ገብረመድህን ኃይሌ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ ፍፃሜውን ሲያገኝ መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ማንሳቱ ይታወሳል። ዓምና ከጅማ አባ ጅፋር

Read more

ለተከታታይ ሁለተኛ ዓመት የሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ተጫዋቾች ምን አሉ?

ባሳለፍነው እሁድ ፕሪምየር ሊጉ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። በክለቡ ውስጥም የሊጉን ክብር ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ያሳኩ አሰልጣኝ እና

Read more

“ሁለት ወይም አንድ ጨዋታ እየቀረን የማረጋጋጥ እቅዳችንን አሳክተናል” ትዕግስቱ አበራ

ሀዲያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ አንድ ጨዋታ ብቻ ተሸንፎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። የቀድሞ አሰልጣኙን በመመለስ ስብስቡን

Read more

“ኅብረታችን በጣም የተለየ ነው “ብስራት ገበየሁ

ለመጀመርያ ጊዜ ከተመሰረተበት 1982 በኋላ በተለያዩ ጊዜያት ሲፈርስ እና በድጋሚ ሲቋቋም ቆይቶ በ2002 በአዲስ መልክ በድጋሚ የተመሰረተው ወልቂጤ ከተማ ባሳለፍነው

Read more

“ተጫዋቾች አንድ ዓይነት አላማ መያዛቸው ቡድኑ ስኬታማ እንዲሆን ረድቶታል” ጌቱ ኃይለማርያም – ሰበታ ከተማ

የከፍተኛ ሊጉ በተመሳሳይ ቀን ሦስቱንም ክለቦች ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲሸኝ ሰበታ ከተማም ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ ዋናው ሊግ ተመልሷል። በየዓመቱ

Read more

“ከጅምሩ የሚሰራ ስራ ነው መጨረሻውን የሚያሳምረው” የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው እሁድ ካምባታ ሺንሺቾን 3-0 በማሸነፍ በ2008 ወደወረደበት ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ሁለት ጨዋታዎች

Read more
error: