ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው ጫላ በሻሸመኔ ከተማ በቢጫ

Read more

“ትልቅ ተጫዋች ሆኛለው፤ ትልቅ አሰልጣኝ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም” አዳነ ግርማ

የእግር ኳስ ህይወቱን በሀዋሳ ከተማ የጀመረውና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ እና

Read more

“በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ፤ ድሬደዋ ከተማን በሁለተኛው ዙር የሚያቆመው አይኖርም” በረከት ሳሙኤል ድሬደዋ ከተማ

በረከት ሳሙኤል ስለ ድሬዳዋ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይናገራል ድሬዳዋ ከተማ በ2008 ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተቀላቀለ ጀምሮ ከዓመት ዓመት

Read more

“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ

ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልፀዋል፡፡ ክለቡ ከትናንት በስቲያ

Read more

“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)

የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች አንዱ የነበረ ሲሆን በወቅቱም

Read more

ወደ አስፈሪነቱ የተመለሰው ጌታነህ ከበደ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“አሁን ሁላችንም የምናልመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመደውን ዋንጫ ወደ ቤቱ ማምጣት ነው” የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በርካታ ጎል ካስቆጠሩ ተጫዋቾች አንዱ

Read more

“በእኔ ዕምነት ከኳስም ሆነ ከሁሉም ነገር በፊት የሚቀድመው የሰው ልጅ መሆን ነው” ቢንያም ተፈራ (የሀዲያ ሆሳዕና የህክምና ባለሙያ)

ሀዲያ ሆሳዕና በወልቂጤ ከተማ 2-1 ከተሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ለተጎዱ የወልቂጤ ቡድን አባላት እና ደጋፊዎች የመጀመርያ እርዳታ በመስጠት

Read more

“ሸገር ደርቢ ላይ ጎል ማስቆጠር በየትኛውም ክለብ ከምታስቆጥረው ጎል ይለያል ” ሙሉዓለም መሰፍን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በትናንትናው ዕለት ተደርጎ ፈረሰኞቹ ሙሉዓለም መስፍን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ከማሸነፋቸው ባሻገር

Read more
error: