” በተደጋጋሚ ኳሶች ወደ እኔ በመምጣታቸው የቸገረኝን ግብ ማስቆጠር እንድመልሰው አስችሎኛል” ባለ ሐት-ትሪኩ ሀብታሙ ገዛኸኝ

የሲዳማ ቡናው ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለ ሐት-ትሪኩ ይናገራል፡፡  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስድስተኛው ሳምንት የሁለተኛውን ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ያደረጉት ሲዳማ

Read more

“ቡድኑን በአንበልነት መምራቴ እና በቡና መለያ የመጀመርያ ሐት-ትሪክ መስራቴ አስደስቶኛል” አቡበከር ናስር

አቡበከር ናስር በኢትዮጵያ ቡና መለያ የመጀመርያውን ሐት-ትሪክ ስለመስራቱ ይናገራል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ አዲስ አበባ ስታዲየም

Read more

ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው ጫላ በሻሸመኔ ከተማ በቢጫ

Read more

“ትልቅ ተጫዋች ሆኛለው፤ ትልቅ አሰልጣኝ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም” አዳነ ግርማ

የእግር ኳስ ህይወቱን በሀዋሳ ከተማ የጀመረውና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ እና

Read more

“በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ፤ ድሬደዋ ከተማን በሁለተኛው ዙር የሚያቆመው አይኖርም” በረከት ሳሙኤል ድሬደዋ ከተማ

በረከት ሳሙኤል ስለ ድሬዳዋ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይናገራል ድሬዳዋ ከተማ በ2008 ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተቀላቀለ ጀምሮ ከዓመት ዓመት

Read more
error: