“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ

ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልፀዋል፡፡ ክለቡ ከትናንት በስቲያ

Read more

“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)

የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች አንዱ የነበረ ሲሆን በወቅቱም

Read more

ወደ አስፈሪነቱ የተመለሰው ጌታነህ ከበደ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“አሁን ሁላችንም የምናልመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመደውን ዋንጫ ወደ ቤቱ ማምጣት ነው” የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በርካታ ጎል ካስቆጠሩ ተጫዋቾች አንዱ

Read more

“በእኔ ዕምነት ከኳስም ሆነ ከሁሉም ነገር በፊት የሚቀድመው የሰው ልጅ መሆን ነው” ቢንያም ተፈራ (የሀዲያ ሆሳዕና የህክምና ባለሙያ)

ሀዲያ ሆሳዕና በወልቂጤ ከተማ 2-1 ከተሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ለተጎዱ የወልቂጤ ቡድን አባላት እና ደጋፊዎች የመጀመርያ እርዳታ በመስጠት

Read more

“ሸገር ደርቢ ላይ ጎል ማስቆጠር በየትኛውም ክለብ ከምታስቆጥረው ጎል ይለያል ” ሙሉዓለም መሰፍን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በትናንትናው ዕለት ተደርጎ ፈረሰኞቹ ሙሉዓለም መስፍን ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ከማሸነፋቸው ባሻገር

Read more

“ከሁኔታው በኋላ ህዝቡ ጥሩ ትብብር ባያደርግልን በሕይወት የመቆየቴ ነገርም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነበር” ኤፍሬም ኪሮስ

ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ላይ የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ጨዋታ አድርገው ወደ መቐለ በሚመለሱበት ወቅት ባልታወቁ ታጣቂዎች በተተኮሰ ጥይት ከባድ

Read more

“ወደ ስሑል ሽረ ለመምጣት የወሰንኩት በዋነኝነት ከብሔራዊ ቡድኑ ላለመራቅ ነው” ምንተስኖት አሎ

በተከታታይ አራት ጨዋታዎች ግቡን ያላስደፈረው ምንተስኖት አሎ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወደ እግሩ ኳሱ ብቅ ካሉት ተስፈኛ

Read more

“በእኔ ላይ እምነት ጥለው ስላሰለፉኝ አሰልጣኙንም የምወደው ክለቤንም ማሳፈር አልፈልግም” ዓለምብርሀን ይግዛው

በዐፄዎቹ ደጋፊዎች ዘንድ “ትንሹ ልዑል” በመባል የሚጠራው ወጣቱ እና ተስፈኛው ዓለምብርሃን ይግዛው ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል። በ2011 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ

Read more
error: