የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር አዲስ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

አርባ ስምንት ደቂቃዎችን ዘግይቶ በጀመረው ፕሮግራም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንን እና ዋሊያ ቢራ አክስዮን ማህበርን ወክለው የኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌደሬሽን

Read more

‘UMBRO’ ከፌዴሬሽኑ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

አምብሮ የተሰኘው የእግርኳስ ትጥቆች አምራች ኩባንያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትጥቅ አቅርቦት ውል መፈራረሙን በይፋ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለፉትን

Read more

ጅማ አባ ጅፋር እና ናና ሰርቪስ በጋራ ሊተገበሯቸው ባሉ ስራዎች ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የደጋፊዎች ምዝገባ፣ ወርሃዊ መዋጮ፣ ክለቡ ደጋፊዎች ሊያስተላልፍ የሚፈልገውን ማንኛውም መረጃዎች በተመለከተ እንዲሁም የክለቡን የገንዘብ አቅም ለማጠናከር በማሰብ የጅማ አባጅፋር እግርኳስ

Read more

ኢትዮጵያ ቡና እና ዕልባት ‘ቲፎዞ’ የተሰኘውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዛሬ አስተዋወቁ

ዕልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ‘ቲፎዞ’ የተሰኘ የተቀናጀ ዲጂታል የስፖርት ፕላትፎርም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ

Read more

የፋሲል ከተማ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሊያገኙ ነው

ፋሲል ከተማ በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎችን የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንዲያገኙ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር ውል መፈፀሙን ታውቋል፡፡ የቴሌዚዥን ስርጭት

Read more