ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ አሰራርን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በዲኤስ ቲቪ ለማስተላለፍ ቅድመ ዝግጅት መጀመሩ ተገለፀ

አዲስ የተቋቋመው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ከሱፐር ስፖርት ኃላፊዎች ጋር ሊጉን በቀጥታ በዲኤስ

Read more

ወልቂጤ ከተማ ከዓለምአቀፍ የትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ ጋር ነገ በይፋ ይፈራረማል

አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች በሲንጋፖር መቀመጫውን ካደረገው ዓለማቀፉ የትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ “ማፍሮ ስፖርት” ጋር በነገው ዕለት በይፋ የትጥቅ አቅርቦት ውል

Read more

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከናሚቢያ እግር ኳስ ማኅበር ጋር አብሮ ለመስራት ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ናሚቢያን ለመደገፍ ወደ ግብፅ የሚያመሩ ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከሀገሪቱ የእግር ኳስ ማኅበር ጋር ውል አሰረ። ከ2008 የአፍሪካ ዋንጫ

Read more

ወልዋሎ በርካታ ስራዎች ለመከወን የሚያስችል ድረ ገፅ በመጪው እሁድ ያስመርቃል

ክለቡን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ጨምሮ የደጋፊዎች ወርሃዊ ክፍያ እና ቁሳቁስ በቀላሉ ለመገበያየት እንዲያስቻል ተደርጎ የተሰራ ድረ ገፅ በመጪው እሁድ በፕላኔት

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር አዲስ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

አርባ ስምንት ደቂቃዎችን ዘግይቶ በጀመረው ፕሮግራም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንን እና ዋሊያ ቢራ አክስዮን ማህበርን ወክለው የኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌደሬሽን

Read more
error: