የኦሮሚያ ዋንጫ መካሄዱን ቀጥሏል
የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ አምስት ቡድኖችን አሳትፎ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ትናንት የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። የፊታችን
Read moreየከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ አምስት ቡድኖችን አሳትፎ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ትናንት የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። የፊታችን
Read moreለአስር ቀናት ያህል ወደ ውድድሩ ዘግይቶ የገባው ዲላ ከተማን ጨምሮ በአምስት ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የደቡብ ሰላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች
Read moreበአምስት ቡድኖች መካከል በቢሾፍቱ ከተማ የሚካሄደው የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ቡድኖች የሚካፈሉበት ውድደር ዛሬ ተጀምሯል። የኦሮሚያ ዳኞችና ኮሚሽነሮች
Read moreየ14ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጠናቀቅ አስመልክቶ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአአ ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን በጊዮን ሆቴል ዛሬ ቀትር ላይ
Read moreትናንት በተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ አንዱ ነው። ከረዥም ጊዜ ጓዳት
Read moreለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2-1 በማሸነፍ በውድድሩ ታሪክ ለ6ኛ
Read moreእሁድ ኅዳር 14 ቀን 2012 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሰበታ ተከማ 16′ ዛቦ ቴጉይ 39′ ሳላዲን ሰዒድ 82′ ፍፁም ገብረማሪያም
Read moreየአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቻቸውን በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያን አገናኝቶ ጦሩ
Read moreቅዳሜ ኅዳር 13 ቀን 2012 FT ኢትዮ ቡና 1-1 መከላከያ 7′ አቡበከር ናስር 54′ ምንተስኖት ከበደ መለያ ምቶች፡ 2-4 -ታፈሰ
Read moreበየዓመቱ የሚደረገው እና ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ የሚከናወነው የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ተጀምሯል፡፡
Read more