ባህር ዳር ከተማ የሴቶች ቡድን ሊመሰርት ነው

በ1973 የተመሰረተው ባህር ዳር ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች ቡድን ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል። ባሳለፍነው ዓመት አዳዲስ አመራሮችን ወደ

Read more

የሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዓመት በአቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የ2011 የውድድር ዘመን ቅዳሜ ፍፃሜውን ሲያገኝ አቃቂ ቃሊቲ ቻምፒዮን ሆኗል። በመዝጊያው ዕለት የዋንጫ እድል

Read more

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ሲሸነፍ መቐለ ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ማደጉን አረጋግጧል

ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ያልተጠበቁ ውጤቶች ተመዝግበውበታል። አቃቂ

Read more

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ማደጉን ሲያረጋግጥ መቐለም ተቃርቧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ ሰኞ እና ዛሬ ሲካሄዱ አቃቂ ቃሊቲ መሪነቱን ያስጠበቀበት ድል አስመዝግቧል። መቐለ እና

Read more

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ግማሽ ዓመት ስብሰባ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን የመጀመርያ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ውይይት ሐሙስ ከረፋድ ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል

Read more

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | መቐለ ከመሪው ያለውን ልዩነት ሲያጠብ አቃቂ ቃሊቲ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲከናወኑ መቐለ 70 እንደርታ ተከታታይ አምስተኛ ድሉን አስመዝግቧል። መሪው

Read more

ሴቶች ሁለተኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ በመሪነቱ ሲቀጥል መቐለ ደረጃውን አሻሽሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን አምስተኛ ሳምንት ከትላንት ቀጥሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄዱ አቃቂ ቃሊቲ እና መቐለ 70 እንደርታ

Read more
error: Content is protected !!