የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ በአዲሱ

Read more

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ሾመዋል።

Read more

ሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቢርኪርካራዎች ተጋጣሚያቸው ስዌቂ

Read more

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝነት ለመረከብ የተስማሙት እና በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሦስት ወራት የሚቆይ ውል የፈረሙት አሰልጣኝ ብርሃኑ

Read more

ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቀጣዩ

Read more

ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ ኮሚቴ አቋቁመው አደረጃጀታቸውን ለማሳደግ

Read more
error: