ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ለቻምፒዮንነት በእጅጉ ሲቃረብ ጊዮርጊስ ወደ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ወርዷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 21ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሲካሄዱ አዳማ ከተማ ለዋንጫው በእጅጉ የቀረበበትን

Read more

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ኤሌክትሪክ ጌዴኦ ዲላ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር ከግርጌው ተላቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ በኤሌክትሪክ እና ጌዴኦ ዲላ መካከል ተከናውኖ ኤሌክትሪክ 6-0

Read more

ሴቶች 1ኛ ዲቪዚዮን | አዳማ ወሳኙን ጨዋታ አሸንፎ መሪነቱን ሲቆናጠጥ መከላከያ እና ሀዋሳ በጎል ተንበሽብሸዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር የአዳማ ከተማ እና ንግድ ባንክ የዓመቱ እጅግ ወሳኝ ጨዋታ በአዳማ

Read more

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | በ17ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች አአ ከተማ እና ጥረት አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 17ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዲስ አበባ ከተማ እና ጥረት ኮርፖሬት ድል

Read more

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በሜዳው፤ አዳማ እና ሀዋሳ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 17ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ሲከናወኑ መሪው ንግድ ባንክ እና ተከታዩ አዳማ ከተማ ድል

Read more

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ ወደ መሪነት ሲመለስ ጥሩነሽ እና ሀዋሳም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 16ኛ ሳምንት ዛሬም ሲቀጥል በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ወደ መሪነቱ ተመልሷል። መከላከያ ነጥብ

Read more

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመረምረም በጊዜያዊነት የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 16ኛ ሳምንት ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ሲጀመር አዳማ ከተማ በሁለቱ

Read more