ኮፓ ኮካኮላ ዛሬ ሲጠናቀቅ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ አሸናፊ ሆነዋል

የ2008 የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል፡፡ 02:30

Read more

ኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በወንዶች ፍፃሜ የሚጠበቁ ተጫዋቾች

ኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ደቡብ ከ አማራ በሚያደርጉት የወንዶች ፍፃሜ ጨዋታ ይጠናቀቃል፡፡ በፍፃሜው የአማራው የግራ መስመር ተከላካይ

Read more

ኮፓ ኮካ ኮላ፡ ከ15 አመት በታች በሴቶች ፍፃሜ የሚጠበቁ ተጫዋቾች

የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር እሁድ ይጠናቀቃል፡፡ በሴቶች ኦሮሚያ ከ ደቡብ ለዋንጫ የሚጫወቱ ሲሆን በውድድሩ ጥንካሬያቸውን ያሳዩት ሁለቱ

Read more

ኮፓ ኮካ ኮላ፡ የወንዶች የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተጠናቀዋል

የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በቢሾፍቱ ከተጀመረ 6ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው እለትም የወንዶች የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ በምድብ ሀ

Read more

ኮፓ ኮካኮላ ፡ የሴቶች የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል

የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ የሴቶች የምድብ ጨዋታዎችም ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ በምድብ

Read more

ኮፓ ኮካኮላ ፡ በ4ኛ ቀን የማጠቀለያው ውሎ ኦሮምያ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ዛሬበተደረጉት የወንዶች ጨዋታዎችም ኢትዮ ሶማሌ ፣ ደቡብ ፣ ኦሮምያ

Read more

ኮፓ ኮካኮላ ፡ በ3ኛ ቀን ውሎ አማራ ፣ ደቡብ ፣ ኦሮምያ እና ቤኒሻንጉል ድል ቀንቷቸዋል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በቢሾፍቱ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 1 የወንዶች እና 4 የሴቶች ጨዋታዎችም ተደርገዋል፡፡ ለምለም ተስፋ

Read more

​ኮፓ ኮካ ኮላ ዛሬ በይፋ ሲከፈት የወንዶቹ ውድድርም ተጀምሯል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የመክፈቻ ስነስርአት ዛሬ ረፋድ ተካሂዷል፡፡ 3 የወንዶች ጨዋታዎችም ተደርገዋል፡፡ የሰልፍ ትርኢት እና

Read more
error: