ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች በክልሎች እየተደረጉ ይገኛል

በሐምሌ ወር መጀመሪያ በሀዋሳ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ክለቦችን…

ለሁለት ዓመታት ያልተከናወነው ውድድር ዳግም ሊመለስ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2010 በኋላ ያልተደረገውን ውድድር በሐምሌ ወር ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ከዓምናው የተሳታፊ ቁጥሩ የጨመረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል…

አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ ሐሌታ እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች ውድድር ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቅዱስ…

የ2010 የኮከቦች ምርጫ ሲጠቃለል

ዛሬ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በተደረገ ሥነ ስርዓት የ2010 የውድድር ዓመት በኮከብነት የተመረጡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች…

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቻምፒዮን ሆኗል

በባቱ ከተማ ያለፉትን 10 ቀናት ሲከናወን የቆየው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በዛሬው…

ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ረፋድ በባቱ ከተማ ተጀምሯል። አራት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አፍሮ…

ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድሮች የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ዛሬ በባቱ ከተማ ተከናውኗል።  የእጣ…

የ17 እና 20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች የሚካሄዱበት ቦታ ታውቋል

2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች እና 20 ዓመት በታች ሊጎች የማጠቃለያ ውድድሮች በባቱ ከተማ…

ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አፍሮ ፅዮን መሪነታቸውን ያጠናከሩበት ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተደርገው የየምድቦቹ መሪዎች ሀዋሳ…