የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዛሬ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን አፈፃፀምና 19 ክለቦች ተሳታፊ የሚሆኑበት የ2011 የውድድር ዘመን እጣ የማውጣት ስነ-ስርዓት

Read more

የ2010 የኮከቦች ምርጫ ሲጠቃለል

ዛሬ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በተደረገ ሥነ ስርዓት የ2010 የውድድር ዓመት በኮከብነት የተመረጡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። በኢትዮጵያ እግር

Read more

ኢትዮጵያ ቡና እና ወለይታ ድቻ ለ20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና እና

Read more

ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድሮች የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ዛሬ በባቱ ከተማ ተከናውኗል።  የእጣ ድልድሉ እና የመጀመርያ ጨዋታዎች

Read more

የ17 እና 20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች የሚካሄዱበት ቦታ ታውቋል

2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች እና 20 ዓመት በታች ሊጎች የማጠቃለያ ውድድሮች በባቱ ከተማ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

Read more

ቡና እና ሀዋሳ በ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የየምድባቸው አሸናፊነታቸውን አረጋግጠዋል

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ የየምድባቸው አሸናፊ መሆናቸውን ያረጋገጡበት

Read more

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ለምድብ አሸናፊነት ተቃርበዋል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ትላንት በተካሄዱ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥሏል። በምድብ ሀ መሪዎቹ አቻ ሲለያዩ በምድበ ለ ሀዋሳ

Read more

ተቋርጦ የቆየው የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በዛሬው እለት በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ለሁለት ሳምንታት ያህል ከተቋረጠበት ቀጥሎ ከሜዳቸው ውጪ የተጫወቱት

Read more

ከ17 እና 20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከሚያዘጋጃቸው የታዳጊ እና ወጣቶች ውድድሮች መካከል የሆኑት ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊጎች የውድድር አጋማሽ ግምገማ

Read more