የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ተጠቋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሁለቱም ምድቦች ሲጠናቀቁ አዳማ እና ሀዋሳ የምድባቸው መሪ በመሆን ጨርሰዋል፡፡ ጠንካራ እና እልህ አስጨራሽ

Read more

መከላከያ የምክትል አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ለውጥ አደረገ

ወጥ ባልሆነ አቋም የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ አጋማሽ ያጠናቀቀው መከላከያ የ2011 የአንደኛው ዙር የውድደር አፈፃፀም አስመልክቶ የክለቡ የቦርድ አመራሮች ባደረጉት ግምገማ

Read more

U-20 ምድብ ሀ | ቅዱስ ጊዮርጊስ በመሪነቱ ሲቀጥል ሀዋሳ፣ መከላከያ እና ጥሩነሽ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከሜዳቸው

Read more

U-20 ምድብ ለ | መድን በግብ ሲንበሸበሽ ፋሲል እና አፍሮ ፅዮንም አሸንፈዋል 

የ5ኛ ሳምንት የ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ለ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድን፣ አፍሮ ፅዮን እና ፋሲል

Read more

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታ አሰላ ላይ የተገናኙት ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ

Read more

ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራሀኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ የአዲስ አበባ እና የክልል ከተማ ሜዳዎች ሲደረጉ

Read more