ባየር ሙኒክ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ

ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ በሚከፍተው የታዳጊዎች የስፖርት ማዕከል ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ሰነድ ሲፈራረም በዕለቱ በታዳጊዎች መካከል በተደረገው ውድድር

Read more

ጂኦቫኒ ኤልበር ባየርን በኢትዮጵያ ሊከፍተው ስላሰበው አካዳሚ ይናገራል

የባየርን ሙኒክ አምባሳደር የሆነው ብራዚላዊው የቀድሞ አጥቂ ጂኦቫኒ ኤልበር በኢትዮጵያ ሊገነባ ከታሰበው አካዳሚ ጋር በተያያዘ እና ታዳጊዎችን ለመመለከት ከሌሎች ኃላፊዎች

Read more

የ20 ዓመት በታች ቡድኑ ዝግጅት ሲቀጥል የሠላምና የወዳጅነት ውድድር በተባለበት ጊዜ ላይካሄድ ይችላል 

በአራት ሀገሮች ተሳታፊነት በኤርትራ አዘጋጅነት ከሚያዚያ ሦስት ጀምሮ ይካሄዳል ተብሎ ቀጠሮ የተያዘለት “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” በተባለበት ጊዜ ላይጀምር እንደሚችል

Read more

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 25 ተጫዋቾች ታወቁ

አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ያለፉትን አራት ቀናት ከ40 በላይ ለሆኑ ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ካደረጉ በኋላ በትናትናው ዕለት የመጨረሻ 25 ተጫዋቾቻቸውን ለይተው

Read more