የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ – ሁለተኛ ዲቪዝዮን


ያለፉ ውጤቶች
12ኛ ሳምንት
ዓርብ የካቲት 2 ቀን 2010
ልደታ 0-2 ኢትዮ ቡና
ቅዳሜ የካቲት 3 ቀን 2010
ጥሩነሽ ዲባባ 0-1 ቦሌ
አርባምንጭ 4-1 ቅ. ማርያም
ጥረት 2-1 ንፋስ ስልክ
ፋሲል ከተማ 3-2 ሻሸመኔ ከተማ
ሰኞ የካቲት 5 ቀን 2010
አካዳሚ 7-1 አቃቂ ቃሊቲ
ቂርቆስ 0-3 አአ ከተማ


መመርያ

-ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን የሚያልፉ ክለቦች ብዛት – 4

-የሚያልፉበት መንገድ – በደረጃ ሰንጠረዡ ከ1-4 የሚያጠናቅቁ ክለቦች