የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐበይት ትኩረቶች

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል፡፡ ከ2012 የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታዎች የታዘብናቸውና ትኩረት ከሚሹ ነጥቦች

Read more

“ዘንድሮ የኮከብ ተጫዋች ወይም አስቆጣሪነት ክብርን አልማለሁ” – ሰመረ ሃፍታይ

በዓዲግራቱ ኬኤምኤስ ፕሮጀክት የጀመረው የእግርኳስ ህይወት ለሶስት ዓመታት በወልዋሎ ቢ ቡድን እንዲሁም ካሳለፍነው የውድድር ዘመን አጋማሽ ጀምሮ ደግሞ በዋናው ቡድን

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-3 ወልዋሎ

በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልዋሎ ከሜዳው ውጭ ሰበታ ከተማን 3ለ1 በመርታት ሥስት ነጥብ አሳክቷል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም የሁለቱ ቡድን

Read more

ሪፖርት | ሰመረ ሃፍታይ ለወልዋሎ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በስታዲየማቸው እድሳት ምክንያት በአዲስአበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማዎች በወልዋሎ የ3ለ1 ሽንፈት አስተናግደዋል። በዛሬው ጨዋታ አዲስአበባ ስታዲየም ለጊዜው ምክንያቱ

Read more

የ2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ዕጣ ወጥቷል

የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዓመታዊ ስብሰባና የ2012 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ረፋድ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ተካሂዷል።

Read more

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የመካሄድ ነገሩ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኮከቦች ሽልማት በቀጣይ ሳምንት እንደሚካሄድ ታውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥላ ስር

Read more

ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ

ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ የሊጉን ሻምፒየን መቐለ 70

Read more
error: