ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

በሃዋሳ ስታዲየም በዝግ የሚካሄደው የነገው ብቸኛ መርሃ ግብርን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያ የሊጉ መርሐግብር በወላይታ ድቻ ሽንፈት አስተናግደው ሊጉን የጀመሩት ሲዳማ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 2-1 ወላይታ ድቻ

በሊጉ ሁለተኛ ሳምንት መቐለ ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ወልዋሎ 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች ምክትል አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “ቡድኑ

Read more

ሪፖርት | ወልዋሎዎች ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል

ወልዋሎ በካርሎስ ዳምጠው እና ሰመረ ሃፍታይ ግቦች ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ሁለቱ በሊጉ አናት የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ወልዋሎዎች

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ

በመጀመርያው ሳምንት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝተው በሊጉ አናት የሚገኙት ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያው ሳምንት ከሜዳቸው ውጭ ሰበታ ከተማን

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ባህርዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች ተጠባቂ የሆነው የጣና ሞገዶቹ እና ምዓም አናብስትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያው ጨዋታ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር

Read more

ሎዛ አበራ በማልታ ሊግ ያስቆጠረቻቸውን ግቦች ቁጥር አስር አደረሰች

በማልታ የተሳካ ጊዜ በማሳለፍ የምትገኘው ሎዛ አበራ ዛሬ ቡድኗ ቢርኪርካራ ራይደርስን 8-1 ባሸነፈበት ጨዋታ በሃያ ሰባተኛው እና ሰባ አምስተኛው ደቂቃዎች

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

ስሑል ሽረ በዲዲዬ ለብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “በርካታ ዕድሎች ፈጥረን ወደ

Read more

ሪፖርት| ስሑል ሽረ ዓመቱን በድል ጀምሯል

ስሑል ሽረዎች በዲድዬ ሌብሪ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈዋል። በፈጣን የጨዋታ እንቅስቃሴ የጀመረው ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች ጥሩ እንቅስቃሴ የታየበት እና

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና በትግራይ ስቴድየም የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ሀድያ ሆሳዕና

መቐለ 70 እንደርታ በመጀመርያው የሊጉ መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። “ካለብን የተጫዋቾች አማራጭ

Read more
error: