የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

በየዓመቱ የሚደረገው እና ዘንድሮም ለሶስተኛ ጊዜ የሚከናወነው የደቡብ ሠላም የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ተጀምሯል፡፡ 

Read more

አዲስ አበባ ከተማ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ሲቀጥል ለሴት ቡድኑ አሰልጣኝ ሾሟል

አዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ መኮንን ገብረዮሀንስን በወንዶች ቡድን አሰልጣኝነት እንዲቀጥሉ ሲወሰን ሙሉጎጃም እንዳለን የሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል። በኢትዮጵያ

Read more

ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ | የምድብ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ጨዋታዋን አሸንፋለች

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ጅቡቲን 8-0፤ ኬኒያ ዩጋንዳን 3-0 አሸንፈዋል። በታንዛኒያዋ

Read more

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የቀን ለውጥ ተደረገበት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን የ2012 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት መርሀ ግብር የቀን ለውጥን ተደርጎበታል፡፡ የሁለቱ ውድድሮች

Read more

የደቡብ ሠላም ዋንጫ የከፍተኛ ሊግ ውድድር ነገ ይጀምራል

በከፍተኛ ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የደቡብ ክልል ሠላም ዋንጫ ነገ በሀላባ ከተማ አዘጋጅነት ይጀመራል። ለአራተኛ ጊዜ የሚደረገው ይህ ውድድር በካስቴል

Read more

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

አዲስ አዳጊው ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙ ማቲዮስ ለማን በዋና አሰልጣኝነት ሲቀጥር ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። ክለቡን ከዚህ ቀደም በአሰልጣኝነት መርተው

Read more

የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ በዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ሻምፒዮና ላይ አፍሪካን ይወክላል

በአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውድድር ላይ ዋንጫ ማንሳት የቻለው የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ አፍሪካን በመወከል በቻይና አስተናጋጅነት በሚደረግ የዓለም የዩኒቨርሲዎች የእግር ኳስ ሻምፒዮና

Read more
error: