ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚዋን አውቃለች

በሴፕቴምበር 2020 ለሚከናወነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዎች ከወራት በኋላ መካሄድ ሲጀምሩ ኢትዮጵያም የቅድመ ማጣርያው ተጋጣሚዋን አውቃለች፡፡

Read more

” ነፃ ሆኜ ወደ ሜዳ ስለገባሁ ነው የምችለውን ያህል ያደረግኩት” መሳይ አያኖ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውጪ ግብ ጠባቂዎችን ከማይጠቀሙ ክለቦች መካከል አንዱ ነው፤ ሲዳማ ቡና። ክለቡ ባለፈው ዓመት ስኬታማ የውድድር ጊዜ እንዲኖረው

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ አሰራርን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት

Read more

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ድልድል ወጥቷል

ቱኒዚያ እንደምታስተናግደው በሚጠበቀው የ2020 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚደረገው የማጣርያ ውድድር ድልድል ሲወጣ ኢትዮጵያ ከጎረቤቷ ጅቡቲ ጋር ተደልድላለች። የተሳታፊዎችን

Read more

ኹለት የዚህ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኹለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቀጥሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከጅማ አባጅፋር

Read more
error: