የ2011 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማት በዚህ ሳምንት ተግባራዊ ይሆናል ተባለ

ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የገንዘብ ሽልማቱ መከፈል ይጀምራል፡፡

Read more

የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ለጤና ሚኒስቴር የሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍን አበርክቷል፡፡ በአለም አቀፍ

Read more

ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካን የሚያስተናግድበት የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል። የመጀመርያ

Read more

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአዳዲስ ኮሚሽነሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

በፌዴሬሽኑ ስር የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በታዛቢነት ለመምራት የሚችሉ ተተኪ ኮሚሽነሮችን ለማፍራት ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ከጥር 18 ጀምሮ በተለያዩ ባለሞያዎች አማካኝነት

Read more

ባምላክ ተሰማ ነገ የሚደረገውን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

በግብፁ ዛማሌክ እና በዛምቢያው ዜዝኮ ዩናይትድ መካከል የሚደረገውን የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ባምላክ ተሰማ እና ረዳቶቹ እንደሚመሩት ታውቋል። ነገ አመሻሽ

Read more

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተጠባቂውን የሊግ ጨዋታ እንዲመሩለት ጠቀየ

የቱኒዚያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኤስፔራንስ ደ ቱኒስ እና ኤቷል ዱ ሳህል መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዳኞች እንዲመሩት ለኢትዮጵያ አቻው በደብዳቤ

Read more
error: