ጥቂት ነጥቦች በብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ምርጫ ዙርያ..

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል። ከ15 ቀናት በኋላም የምድቡን ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎች በተከታታይ ከኒጀር

Read more

ካሜሩን 2021| ለኒጀሩ የማጣሪያ ጨዋታ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኒጀርን በደርሶ መልስ የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሀያ አራት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡  ከ24 ተጫዋቾች

Read more

አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ዝሆኖቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ ጋር ተደልድላ ጨዋታዎቿን በማድረግ ላይ የምትገኝነው አይቮሪኮስት የቀድሞ ረዳት አሰልጣኟ ፓትሪስ ቡዋሜሌን አዲስ አሰልጣኝ አድርጋ ቀጥራለች።

Read more

ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካን የሚያስተናግድበት የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል። የመጀመርያ

Read more

ሪፖርት | ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ቡሩንዲን ጥሎ ወደ ቀጣይ ዙር አለፈ

ፓናማ እና ኮስታሪካ በጣምራ ለሚያዘጋጁት የ2020 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም ዛሬ ያከናወነው ቡድኑ

Read more

ነገ ብሩንዲን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

ነገ ቡሩንዲን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የሚገጥመው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ በዋና አሰልጣኙ እና አምበሉ አማካኝነት መግለጫ ሰጥቷል።

Read more

ነገ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የብሩንዲ ብሔራዊ ቡድን በስህተት ወደ ሌላ ከተማ አምርቷል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የብሩንዲ አቻውን የሚገጥም ሲሆን ተጋጣሚው ግን እስካሁን

Read more
error: