ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች ከወራት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት፣

Read more

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሴናፍ ዋቁማ ማረፊያ ታውቋል

ሴናፍ ዋቁማ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማዋን አኑራለች፡፡ ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኘችውና ያለፉትን ሦስት ዓመታት በአዳማ ከተማ የነገሰችው ሴናፍ በ2011 ከአዳማ ከተማ

Read more

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ስድስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት መከላከያዎች ማምሻውን የመሐል ተከላካዩዋን ቤቴልሄም በቀለን አስፈርመዋል፡፡ ከወላይታ የዞን ውድድር ከተገኘች በኃላ ያለፉትን ሦስት የውድድር

Read more

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል

መከላከያዎች አጥቂዋ ሥራ ይርዳውን በዛሬው ዕለት አስፈረሙ፡፡ በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች በቅርቡ

Read more

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ ሹመት ቀን ነፃነት ፀጋዬን

Read more

“ጠንክረን ከሰራን ያሰብንበት እንደርሳለን” ተስፈኛው አጥቂ አቤል ነጋሽ

በመከላከያ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ በየዓመቱ በሚያሳየው ተከታታይ እድገት አቅሙን በማሳየት ወደ ዋናው ቡድን ማደግ የቻለው ተስፋኛው አጥቂ አቤል ነጋሽ የዛሬው

Read more

“የመጀመርያ እቅዴን አሳክቻለሁ፤ በቀጣይ ሌላ ህልም አለኝ” ተስፈኛው አጥቂ መሐመድ አበራ

ከፍተኛ ጉልበት በሚጠይቀው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች መሐል ሰብሮ በመውጣት ድንቅ አቋሙን እያሳየ የሚገኘው መሐመድ አበራ የዛሬ የተስፈኛ

Read more
error: